Abstract in Amharic በዚህ ምዕራፉ ምግብ የማግኘት መብትን እና የምግብ ስርአቶችን ፖለቲካ በተለይም በኢትዮጵያ ያሉትን የፖሊሲ አገዛዞች እና አሠራሮች ይተነትናል። በኢትዮጵያ ያለው አብዛኛው ሕዝብ የሚተዳደረው በመንግሥት ይዞታ ላይ ባለ መሬት ላይ ነው። ድህረ 1991 ኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ዴሞክራሲን ተቀብላ በንግድ ላይ ያተኮረች ሲሆን ይህም የአገር ውስጥ ገበያን ከዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሥርዓት ጋር በማስተሳሰር በገበያ ኃይሎች እንዲመራ በማበረታታት ነው። እ.ኤ.አ. በ 2010ዎቹ መጀመሪያ ላይ መንግስት ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከህንድ ሰፊ የግብርና ካምፓኒዎችን ስቧል። ሰፊ የእርሻ መሬቶችንም አመቻችቶ ግዥ ክውነው ወደ ስራ አንዲገቡ ሆኗል፤ የምግብ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክን ለማሳደግ በግብር ቅናሾች መልክ ማበረታቻዎችን አቅርቧል። ይህ ምዕራፍ በኢትዮጵያ ያለውን የምግብ ሥርዓት ፖለቲካ በተለይም የፖሊሲ አገዛዞች በምግብ መብት ላይ የሚያሳድሩትን ተጽዕኖ ይመረምራል። Abstract in English The chapter investigates the human right to food and the politics of food systems with a particular emphasis on the policy regimes and practices in Ethiopia. The majority population in Ethiopia is dependent on agriculture on state-owned land. Post-1991 Ethiopia has adopted a multi-party democracy and focused on business by encouraging the local market to be driven by the market forces in the context of the international economic system. In the early 2010s, the state attracted large scale agribusiness from the Middle East and India. It provided them with huge farmlands and offered incentives in the form of tax concessions to boost the export of food. This chapter puts philosophical discussions about right to food in dialogue with empirical analysis of its implementation in Ethiopia. We argue that economic and development policies in Ethiopia put the right to food in a precarious relationship with the right to trade.

错误:搜索内容不能为空,请输入英文关键词
错误:关键词超出字数限制,请精简
高级检索

The Human Right to Food and the Politics of Food Systems in Ethiopia: Policy Regimes and Practices

  • Yeshewas Ebabu Worku,
  • Mogobe Ramose

摘要